Get Mystery Box with random crypto!

ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ     Bini Girma | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ

ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ

    Bini Girmachew

የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም

   1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት  ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ?

2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ?

3) ከተወሰነ ዓመት  በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ተከብርላታለህ?...ሙሉውን ለማንበብ

                
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun

በYoutube ለመከታተል
              
https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w