Get Mystery Box with random crypto!

‍ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልـ አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ | የራህማን መስጂድ🕌 ደርሶች✔️



እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልـ አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ

በመቀጠልም በመዲናችን አዲስ አበባ ዳለቲ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።

እሱም:-
የዘንድሮው የዒድ አል አድሀ ሰላት በመዲናችን አዲስ አበባ ዳለቲ ሰላት የሚሰገድበት ሰአት 12:40 ይሆናል በመሆኑም የመስገጃ ቦታው ላይ ቀደም ብላቹ እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን የመስገጃ ቦታ (ዳለቲ ሰለፊ ሰፈር መስጂድ አራህማን)
በድጋሚ ለመላው ሙስሊሞች ዒድ ሙባረክ።‍ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
t.me/durusmesgidalrehman

ለሀሳብ እና አስተያየት
@Hasab_astayet_bot