Get Mystery Box with random crypto!

የተለያዩ ተቋማት መጠሪያ ስሞችና የሌላ ሀገር ቋንቋ የሆኑ ቃላት ነገር ግን የእኛ የሚመስሉ የተቋማ | መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

የተለያዩ ተቋማት መጠሪያ ስሞችና የሌላ ሀገር ቋንቋ የሆኑ ቃላት ነገር ግን የእኛ የሚመስሉ የተቋማት ስሞች ትክክለኛውን የእኛ የሆነውን የግእዝ ቃል እንመልከት።


College (ኮሌጅ)
መካነ ትምህርት

University (ዩኒቨርስቲ)
መካነ አዕምሮ

Lecture (ሌክቸር)
ትምህርተ ጉባዔ

Lecturer (ሌክተቸረር)
መምህረ ጉባዔ

Dean (ዲን)
• ሊቀ ጉባዔ

Bureau (ቢሮ)
• መሥሪያ ቤት

Bank (ባንክ)
• ቤተ ንዋይ

Civil Service (ሲቪል ሰርቪስ)
• ሰላማዊ አገልግሎት


#ስሞች
- - - መሠረተ ግእዝ - - -
@MesereteGeez
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣