የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
310
የሰርጥ መግለጫ
Hasab astayet&cross
👇👇👇👇👇👇
@manchenagn
@El_bark
Share &join
👇👇👇👇👇
@merxeye
@merxeye
Bezi channel
#zefen 🎤🎹🎤🎹
#meme
#picture
#new_album
#old_music
#voice
#Pls_Don't_leave
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-05 22:56:34
We are sad people with happy faces.
72 viewsⒽⒶⓈⓈⓊ , 19:56
2022-07-05 17:56:15
ተውት ይሂድ መሄድ ልማዱ ነው ...
72 viewsⒽⒶⓈⓈⓊ , 14:56
2022-07-05 17:56:14
እንኳን ብለኸኝ ባትለኝም ያው ነኝ
72 viewsⒽⒶⓈⓈⓊ , 14:56
2022-07-05 14:23:07
የሆነ ልብ ላይ ቁጭ ያለ እንደዚህ ነው የማይባል ብቻ ስጋት እና ጭንቀት የተቀላቀለበት የማይድን የማይደረቅ የቆሰለ የሚያም ነገር አለ ... በየጊዜው እየተነካካ የሚደማ ትንሳኤ ስንጠብቅ የምንሰማው ሌላ እልቂት እግዚአብሔር አምላክ ለምን ይሆን ዝም ያለን
72 viewsⒽⒶⓈⓈⓊ , 11:23
2022-07-05 09:41:37
ወዳጄ ፈጣሪ በአንድ ጊዜ ሁሉንም ነገር የማይሰጥህ ነገን ማየት እንድትጓጓ ነው፤ ስለዚህ ጎደለኝ ብለህ አታማር! ያንን ጉድለት ለመሙላት ስትል መኖርህ ብቻውን ትርጉም ይሰጥሀል።
Manche
73 viewsM A N C H E N A G N, edited 06:41
2022-07-04 23:29:49
መለወጥ ያለበት ነገር!
አንዳንድ ሰዎች ራሳቸውን መለወጥ ሲገባቸው ፍቅረኛ እየለዋወጡ የራሳቸውንና የሰውን ዘመን የሚያባክኑት ነገርስ?
73 viewsⒽⒶⓈⓈⓊ , 20:29
2022-07-03 16:59:01
92 viewsM A N C H E N A G N, 13:59