Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ ዕቃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mertteka — ምርጥ ዕቃ
የሰርጥ አድራሻ: @mertteka
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 82.80K
የሰርጥ መግለጫ

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2024-01-17 13:17:00
PRIMALUX Folding Table

ተጣጣፊ ጠረንጴዛ
በከፍተኛ ጥራት የተመረተ
ከወፍራም ብረት እና ውሃ ከማያስገባ  HDF ቦርድ የተሰራ
ለልጆችና አዋቂዎች ማንበቢያ የሚመች ምርጥ ዕቃ
በቀላሉ የሚዘረጋ እና እጥፍጥፍ አድርገው የትም የሚያስቀምጡት ቦታ ቆጣቢ ጠረንጴዛ

3950 ብር ብቻ

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
15.1K views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-17 10:16:05
BAMBOO CUTTING BOARD
የቀርቅሃ መክተፊያ
በከፍተኛ ጥራት የተመረተ
የማይፈረፈር ቶሎ የማይሰበር
ለአትክልት፣ ለስጋ እና ሌሎች ነገሮችን መክተፊያ
4 የተለያዩ መጠኖች
45cm×32cm× 1.8cm
40cm×30cm×1.8cm
36cm×26cm×1.8cm
30cm×21cm×1.8cm
ሁሉንም 4100 ብር ብቻ

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
15.2K viewsedited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 19:16:06
ELECTRONIC DIGITAL SCALE

ዘመናዊ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰራ ሚዛን
እስከ 50 ኪሎ ይመዝናል
በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ
ምንም የማያዛንፍ ሃቀኛ ሚዛን
በቀላሉ በኪስ የሚያዝ
ውጭ ሀገር ዕቃ ለሚልኩ እና ለተንቀሳቃሽ ነጋዴዎች ይፈለጋል


800 ብር

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
14.8K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 14:47:58
Power Resistant Band
13.1K views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 14:39:01
Power Resistant Band

ሙሉ ሰውነትዎን በስፖርት የሚያፈረጥሙበት
ለወንድና ለሴት የሚሆን
ጂም ቤት መሄድ ሳያስፈልግዎ በቤትዎ ሆነው አካልዎን ያፈርጥሙ
1300 ብር

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
13.0K viewsedited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 06:47:52
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሃገራችን ሰላም ትሁንልን። ደስ ብሏችሁ በዓሉን አሳልፉ።
t.me/MerttEka
12.7K views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-06 17:51:05
  SUPER BRIGHT LED STRIP LIGHT
13.4K views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-05 20:31:37
ልዩ የገና በዓል ቅናሽ
Home Decoration Essentials

የጠረንጴዛ ማስዋቢያ ፈርጥ
ወርቃማ ቀለም የተቀባ ብረት
እግሩ የፎም
ትልቁ 3200 ብር
ትንሹ 2600 ብር

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100-200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
12.8K viewsedited  17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-01 17:55:47
ልዩ የገና በዓል ቅናሽ

MULTIFUNCTIONAL GRATER

ፎርማጆ
ከፍተኛ ጥራት ያለው
የራሱ መቀበያ ያለው
ወፍራም የማይዝግ ብረት
በጣም ስል ምላጭ
አራት አይነት ቅርፅ የሚያወጣ
ከኩሽናዎ መጥፋት የሌለበት
አንዱን  800 ብር

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
13.4K viewsedited  14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-01 11:25:46
ልዩ የገና በዓል ቅናሽ

INIMA JAPAN COFFEE GRINDER

150 watt ሃይል ይጠቀማል
ቋቱ እና ምላጩ የብረት
እስከ 400 ግራም የሚመዝን ቡና እና ጥራጥሬዎችን በሴከንዶች ውስጥ አድቅቆ ይፈጫል
በርካታ ደንበኞቻችን የወደዱት ዕቃ
1400 ብር

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2
14.7K viewsedited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ