Get Mystery Box with random crypto!

Special Base for Refrigerators የፍሪጅ ማስቀመጫ እስከ 200 ኪሎ ድረስ ዕ | ምርጥ ዕቃ

Special Base for Refrigerators

የፍሪጅ ማስቀመጫ
እስከ 200 ኪሎ ድረስ ዕቃ የሚሸከም
ወፍራም ብረት
ገጠማ  የማይፈልግ
ከ40*40ሣሜ እስከ 69ሣሜ*69ሣሜ  ድረስ የሚለጠጥ
ከአነስተኛ ፍሪጆች እስከ Side by Side ፍሪጆች የሚሆን
በተጨማሪም አውቶማቲክ  የልብስ ማጠቢያ ላውንደሪዎች እና ኦቭን ምድጃዎችን ለማስቀመጥ የሚያስችል
የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል
ጎማ መቆለፊያ ያለው
1700 ብር

ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩን

0944-22-23-24
0904-94-48-48

ከ100 -200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን

አድራሻችን

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌

በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

ካሉበት ሆነው ለማዘዝ ምርጫዎን በፎቶ አድርገው በዚህ ይላኩልን
@ordermertteka1
@ordermertteka2