Get Mystery Box with random crypto!

#ደሴ በደሴ ከተማ የማስተባበሪያ ቢሮ በመክፈት ከ 1 አመት በላይ ሲያገለግል የነበረው የኢብኑ | ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH

#ደሴ

በደሴ ከተማ የማስተባበሪያ ቢሮ በመክፈት ከ 1 አመት በላይ ሲያገለግል የነበረው የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ ዛሬ ነሐሴ 22/2014 በደሴ ከተማ ደወይ ሜዳ መስጂድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ መርከዝ በመክፈት በይፋ ስራውን ጀምሯል።

የደሴ ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ !!