Get Mystery Box with random crypto!

መፍትሔ-ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይ | መሪጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና

መፍትሔ-ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም  ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት  የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር  ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ 
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ  በንጽሕና መተኛት።
0913462934 ይደውሉ