Get Mystery Box with random crypto!

እኒህ የገርግር መናፍስቶች የተለያየ ስልት ይዘው የሰውን ልጅ አእምሮ በመቆጣጠርና የተለያዩ በሽታዎ | መሪጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና

እኒህ የገርግር መናፍስቶች የተለያየ ስልት ይዘው የሰውን ልጅ አእምሮ በመቆጣጠርና የተለያዩ በሽታዎችን እያሰየሙ እንዲሁም የዘመናዊ ህክምናን በመላመድ ተስፋ እያስቆረጡ በህይወት ላይ ተፅኖ ሲፈጥሩብን ይኖራሉ

እንዲሁም  የሰው የበታች ፣ የአልጋ ቁራኛ ፣ደህ ፣ ብቸኛ ፣ እድለቢስ፣ ከርታታ ፣ምኞት ብቻ ፣ሰርቶ ከንቱ ፣ ገንዘብ አባካኝ ፣እንድንሆን ሲያደርጉን ይኖራሉ

የገርግር መናስቶች ከልጅነት እስከ እርጅና ሰዎችን በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናይ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ አምልኮ እንዳንሄድ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ ከሞት የሚያደርሱየጥፋት መናፍስቶች ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት መንገድ የለም፦

ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
ፍቅር እንዳይኖር
ትዳር እንዳንይዝ
ልጅ እንዳንወልድ
ሀገር ሰላምእንዳይሆን
ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ
የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
እራስን ማስጠፋት
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ከብዙ በጥቂቱ  የሚገረግሩ መናፍስቶች ውጤት ነው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተና በቤተሰቦቻችሁ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን መፍትሔውንና ጸሎቱን  በእያላችሁበት ደርሶአችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ

      #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ ( ደቁሶ ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት


✞የተፈተነ የአባቶቻችን ፍቱን መፍትሔ ነው ።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች!!

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል።

❖ በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ያድርጉ

0913462934በስራ ሰዓት ይደውሉ

የቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል ጥበብን ይሸምቱ መረጃን ያግኙ
09 13 46 29 34

ውድ የጥበብ ቤተሰቦች

በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ