Get Mystery Box with random crypto!

መክስተ ምስጢር ቀለም ለማይዝ ለሚረሳ ለሚዘነጋ ቢራቃኤል፡ቄሐልናድር፡ሜድንር እነዚህ | ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት

መክስተ ምስጢር

ቀለም ለማይዝ
ለሚረሳ
ለሚዘነጋ

ቢራቃኤል፡ቄሐልናድር፡ሜድንር
እነዚህ የፈጣሪ ህቡዕ ቃላቶች ከአንድ ወይን ቅጠል ላይ በ ሰባቱ ቀለማት ጽፈው ጧት በባዶ ሆድ የተጻፈበት የወይን ቅጠል በጥቅምት ማር ለውሰው መቅመስ!
ተልባ
አልኮል
ጾታዊ ግኑኝነት ይከለክላል።