Get Mystery Box with random crypto!

የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ ይደውሉ 0978278690

የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetal — የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ ይደውሉ 0978278690
የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetal — የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ ይደውሉ 0978278690
የሰርጥ አድራሻ: @mergetal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.49K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ
እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ
በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ
እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው።
ይደውሉልኝ ☎️0978278690

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 06:57:44
75 views03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:57:35 ብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄ እየጠየቃችሁኝ ነው፡፡
በመጀመሪያ ትንሽ ስለመስተፋቅር እና አይነቶቹ ማብራሪያ
ልስጣቹህ፡፡
እንግዲህ መስተፋቅር ወይም መስተዋድድ ማለት የግዕዝ ቃል
ነው ትርጉሙም መፋቀር መዋደድ ወይም የሚያፋቅር የሚያዋድድ
ማለት ነው፡፡ መስተፋቅር በሁለት አይነት መንገድ ይከፈላል፡፡
ማለትም በነጭ አስማት የሚሰራና በጥቁር አስማት የሚሰራ
እያንዳንዳቸውን እንደሚከተለው እዘረዝራቸዋለው፡፡
እንግዲህ በነጭ አስማት የሚሰሩት መስተፋቅሮች
የእግዚአብሔርን ብቻ ህቡዕ ስሞች በመጥራት ወይም የአንዳንድ
ቅዱሳን መላእክትን ስም በመጥራት የማፋቀር ሀይል አላቸው
ተብለው የሚታመንባቸው ስሞች በመጥራትና በመጠልሰም
ይሰራል፡፡ ታድያ ነጭ አስማት ውስጥ ከሚመደቡት መስተፋቅሮች
መካከል የሚከተሉት ናቸው፡
የማይስማሙ ባለትዳሮችን ለማስማማት የሚሰራ
(በጠልሰም፣በዕጽ፣በድጋም)
ፍቅር አሊዘው ላለ ሰው ማፍቀር እንዲችል ተፅፎ የሚሰጥ
በእድሜ በጣም የተራራቁ ሰዎች ሲጋቡ ለማዋደድ የሚሰጥ
ሚስት ወይም ባል ሲሄድ ለመመለስ የሚሰራ(እግረ መልስ፣
በወዝ)
ለማይስማማ ቤተሰብ ወይም ለቤተሰባዊ ፍቅር የሚሰራ
(በድጋም፣በጥምቀት)
ከሁሉም ተግባብቶ ለመኖር የሚረዳ( በጽሑፍ
የሚሰጥ፣በድጋም ወዘተ )
የነጭ አስማት መስተፋቅሮች እንግዲህ እነዚህና እነዚህን
የመሳሰሉ ናቸው፡፡
በጥቁር አስማት የሚሰሩ የመስተፋቅር አስማቶች አሰራራቸው
ያው ከርኩስ መንፈስ ጋር የተገናኘ ነው ማለትም መስተፋቅሩ
የሚሰራ የአጋንንት ወይም የዛር ወይም የሣጥናኤልን አስማቶች
በመድገም ርኩስ መንፈሱ ከተሳበ በኋላ የማን ስም እንደሆኑ
የማይታወቁ ስሞችን በመጥራት የሚሰራ ነው በጥቁር አስማት
የሚሰሩ መስተፋቅሮች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡፡
አንድን ሴት እቤት ድረስ መጥታ ተራክቦ እንድታረግ
የሚያረግ( በግብር)
በግራ እጅ ሰላም ያለው ሁሉ ተከትላው እንድትሄድ የሚሰራ
(በንቅሳት)
በስራ ቦታ በትራንስፖርት በትምህርት ቤት እንዲፈቀር
የሚያደርግ በአዩት ሁሉ እንዲወደድ የሚሰራ(በመቀባት፣በሽቶ )
ለዝሙት ስራ በተለይ ብዙ ሴቶችን ለመሳብና ለመሰብሰብ
የሚሰራ( በመፋቂያ፣በወርቅ ጥርስ ተደግሞ የሚሰጥ ወይም
በወርቅ ቀለበት የሚሰራ )፡፡
አንደን ሴት በፍቅር ለማሳበድ የሚሰራ( በሎሚ ተደግሞ
ወርውሮ በመምታት ወይም ውሀውን ተቀብቶ ሰላም በማለት)
የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡

በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በስልክ፡፡፡፡፡፡፡ 0931334574

በቴሌግራም ቻናል ሁሉንም ታገኛላቹ
https://t.me/mergetafikiru
https://t.me/mergetafikiru

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/fekreeye
https://t.me/fekreeye
79 views03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:26:45
236 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:26:36 #በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉልን

#መፍትሔ_ሀብት

#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።

የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።

ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት

➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት

እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
#ብራና ፍቀው
#ቀለም በጥብጠው
#ብዕር ቀርፀው
#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።

ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል

#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላችህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

0931334574

ሐሳብ አስተያየትወን
https://t.me/fekreeye
https://t.me/fekreeye

ገብተው ብዙ ነገር የምትማሩበት የቴሌግራም ቻናል ይከታተሉን
https://t.me/mergetal
https://t.me/mergetal
236 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 12:00:50
412 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 12:00:21 ሰላም ወንድሞቼ ስለ የሰው ነገር (እጸ አሮን) ትንሽ ነገር ልበላችሁ የሰው ነገር ሲነኳት የምትሰበሰበው ይች ድንቅ እጽ በሁለት አይነት አለች አንዷ ነጭ አበባ ሲኖራት አንዷ ደግሞ ቀይ አበባ አላት የሰው ነገር የሰው ነገር ብለው ሲጠሯት ትንቀጠቀጣለች ሲነኳት ትታጠፋለች ይች ድንቅ እጽ ባለ ነጭ አበባዋ
ለድፍረት እና ለትምህርት
ለመስተፋቅር

ገቢር ስትውል ባለ ቀይ አበባዋ ደግሞ
ለመሰውር
መስተጽነ ደመና አቃቤ ርእስ መንድግ ሙራደ ወርቅ ለሌላም ለሌላም ድንቅ ገቢሮች ትውላለች ይሄን ሁሉ ገቢር መስራት የሚቻለው ግን ስንዋረሳት(ስንዋሀዳት)ነው የራሷ የሆነ መዋረሻ(መዋሀጃ)አላት

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

0931334574 በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ
ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ሊንክ ይጠይቁን
https://t.me/fekreeye
https://t.me/fekreeye

በቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/mergetal
https://t.me/mergetal
393 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 06:49:45
689 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 06:49:28 የእከክ በሽታ መፍትሔ

የእከክ በሽታ ምንድን ነው?
የእከክ በሽታ

የላይኛውን የቆዳ ክፍል ሰርስረው በመግባት እዚያው እንቁላላቸውን

እየጣሉ በሚራቡ በአይን የማይታዩ እከክ አምጪ ተባዮች አማካይነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡

1. የእከክ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው ?

እጂግ የተለመዱት የእከክ በሽታ ምልክቶች
የሚከተሉት ናቸው ፡፡

• ማሳከክ በተለይ በመኝታ ወቅት

• ነጠብጣብ መሰል የቆዳ ላይ ሽፍታዎች

• መግል የያዙ እብጠቶች እና የቆሰሉ የሰውነት ክፍሎች ናቸው ፡፡

አዛውንቶች እና በሽታ የመከላከል አቅማቸው ዝቅተኛ የሆነ ሰዎች

እከክ ቢይዛቸውም ላያሳክካቸው ይችላል፡፡

ሽፍታውና ማሳከኩ በማንኛውም የቆዳ ክፍል ሊከሰት ቢችልም

በተለይ ግን በእጂ፣በጣቶች መካከል፣

በጥፍሮች ዙሪያ፣

የሰዓት ማሰሪያ አካባቢ፣

የክርን መታጠፊያ፣

በጡት፣

በብብት፣

በወገብ ዙሪያ እና በብልት አካባቢ ሽፍታው የሚከሰትባቸው ዋነኞቹ የሰውነት ክፍሎች ናቸው ፡፡

የእከክ በሽታ በጊዜ ካልታከመ የቆዳ መቁሰልና ውስብስብ የሰውነት ውስጥ ችግር ሊያስከትል ይችላል፡፡

በሰውነት ላይ የተከሰተ ማንኛውም አይነት የቆዳ ችግር በጤና ባለሙያ ሊታይ ይገባል፡፡

3. የእከክ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች ምንድን ናቸው?

የእከክ በሽታ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በሚደረግ ቀጥተኛና ረዘም ላለ ጊዜ በሚቆይ የሰውነት ንክኪ አማካይነት ነው፡
በተጨማሪም የእከክ በሽታ የያዘውን ሰው

ልብስ ፣ፎጣ፣ አልጋና የመሳሰሉትን ነገሮች በመጋራት ይተላለፋል

4. የእከክ በሽታ ህክምና ምንድን ነው?

የእከክ በሽታ መድኃኒት አለው፡፡ በሽታው ሰውነት በሚቀባ ወይም በአፍ በሚዋጥ መድኃኒት ማከም ይቻላል፡፡
በመሆኑም በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኝ ጤና ተቋም በመሄድ የጤና ባለሙያን ያማክሩ፡፡

በባለሙያ የታዘዘው መድኃኒት ሰውነት የሚቀባ ከሆነ እንደሚከተለው ይቀቡ፣

 ከአንገት እስከ እግር ጣት ድረስ በሁሉም የሰውነት ክፍል ላይ ቀብቶ በደንብ ማሸት፣

 በተለይ የቆዳ መታጠፊያዎችን ልዩ ትኩረት በማድረግ መቀባት፣

 ቅባቱ አይኖችን እንዳይነካ መጠንቀቅ ፣

 መድኃኒቱ እስከ 24 ስዓት ድረስ ሰውነት ላይ እንዲቆይ ከተደረገ በኋላ መታጠብና ንፁህ ልብስ መልበስ

በባለሙያ የታዘዘው መድኃኒት የሚዋጥ ከሆነ ደግሞ፣
 በጤና ባለሙያ የታዘዘለት ሰው ብቻ በአግባቡ እንዲወሰድ ማድረግ፣

 በጤና ባለሙያ በታዘዘው መጠን ብቻ መዋጥ

 በጤና ባለሙያ በታዘዘው ቀናት ብዛት ብቻ መዋጥ

 ለሌላ ሰው መስጠት ወይም ማካፈል አይቻልም፡፡

ሕክምና በሚወስድበት ወቅት የሚከተሉትን ያከናውኑ

በቂ ውሃ ባለበት አካባቢ ከሆነ
 የተለበሱትን ልብሶች በሙሉ በፈላ ውሃና በሳሙና አጥቦ ፀሐይ ላይ ማስጣት

 ጋቢ፣ ነጠላ፣ አንሶላዎች፣ ብርድ ልብሶችን እና የሌሊት ልብሶችን

በሙሉ በፈላ ውሃና ሳሙና አጥቦ ለ3 ቀናት ፀሐይ ላይ ማስጣት

ያስፈልጋል፡፡
የውሃ እጥረት ባለበት አካባቢ ከሆነ

 መድኃኒት ከመቀባትዎ ወይም ከመዋጥዎ በፊት

የተለበሱት ልብሶች እንደገና ከመለበሳቸው በፊት እስከ 3 ቀን ድረስ ፀሐይ ላይ ማቆየት

 ጋቢ፣ነጠላ፣አንሶላዎች ብርድ ልብሶች እና የሌሊት ልብሶች በሙሉ

እንደገና ከመለበሳቸው በፊት እስከ 3 ቀን ድረስ ፀሐይ ላይ ማቆየት

ያስፈልጋል፣ ወይም ልብሶቹን ከ 3 ቀን ባላነሰ ጊዜ በፌስታል ቋጥሮ ለብቻ ማስቀመጥ፡፡

5. የእከክ በሽታ መከላከያ ዘዴዎች ምንድን ናቸው ?

የእከክ በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንዳይተላለፍ ለመከላከል የሚከተሉትን ዘዴዎች ይከተሉ፡-

 በሽታው ከያዘው ሰው ጋር ንክኪ አለማድረግ፣ ንክኪ ማድረጉ የግድ ከሆነ
ንክኪ ከማድረግ በፊትና በኋላ በቂ ውሃ ካለ እጂን በውሃና በሳሙና መታጠብ ፣
እንዲሁም በማከክ ቁስሉ እንዳይባባስ ጥፍሮችን አሳጥሮ መቁረጥ

 በቂ ውሃ ካለ የግል ንፅህናን በሚገባ መጠበቅ

ማለትም ሰውነትንና ፀጉርን መታጠብ

እንዲሁም ልብስን በየጊዜው ማጠብ

፣ እከክ ከያዘው ሰው ጋር የተራዘመ የሰውነት ንክኪ ያደረጉ ሰዎች

ምልክቱ ባይታይባቸውም መታከም አለባቸው፣

 በእከክ ዳግም መያዝን ለመከላከል ሁሉም ንክኪ ያላቸው ሰዎች በተመሳሳይ ጊዜ መታከም አለባቸው

 ህክምና በተደረገ ከ2-4 ሳምንት በኋላ የማሳከክ ችግር ከቀጠለ

ቶሎ በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኘው የህክምና ተቋም በመሄድ የጤና ባለሙያ ማማከር ያስፈልጋል፡፡

ከዚህ በመቀጠል ደግሞ ሐገራዊ መፍትሔ ያልናቸውን እናካፍላችሁ

1ኛየ የክትክታ ቅጠል

2ኛ የአስተናግር ቅጠል

3ኛ የዕፀበለስ ቅጠል

አጠቃቀሙን በሚመለከት የሦስቱንም

ዕፀዋቶች ቀንበጥ ቀንበጣቸውን

እኩል እኩል አድርጎ ቀጥፎ በመጥረቢያ ነገር ከትከት በማድረግ

ሳይወቅጡ አድርቆ ከደረቁ በኋላ በአንድነት አሣርሮ አልሞ ወቅጦ

በወንፊት ነፍቶ በለጋ ቅቤ ወይም ቅቤ ከጠፋ በባዝሊን ለውሶ መላ ሰውነትን ታጥቦ
በሎሚ ሰውነትን አሽቶ መድኃኒቱን መቀባት ነው

ከ1--10 ቀን ከተቀቡት በቂ ነው ሙሉ በሙሉ ይፈወሳል ሞክሩና ዕዩት

ኢትዮጵያውያን ሊቃውንቶች ከጥንት ጀምሮ ሲጠቀሙበት የነበረ መድኃኒት ነው::

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ላይክ ያድርጉ።

እስቲ ይህቺን ቁም ነገር ለምትወዳቸው ጋደኞቻቹህ ሼር
በማድረግ እውቀትን በነፃ ተገበያዩ

ያንቺ ያንተ
የኔ የእናንተ
የእኛው የሆነውን
ጠቅላላ እውቀት ይከታተሉ

ላይክ እና ሼር በማድረግ

የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergetal
https://t.me/mergetal

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/fekreeye

, ለበለጠ መረጃ
0931334574

ዕፀዋቶችን ከሥር ይመልከቱ
629 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 07:41:50
663 views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 07:41:45
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ዛሬ ሹመትና ስራ እየፈለገ ለሚያጣ ሰው እየሰራ እየደከመ የስራ እድገት ለሌለው ሰውና ለግርማ ሞገስ እንዲሁም ለሕዝብ መስተፋቅር የሚሆን ፀሎት ላጋራችሁ ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመግረሬ ፀር ወመስተፋቅር ዘነገሥት ወዘመኳንንት ዘሕዝብ ወዘአሕዛብ ወዘኩሎሙ ፍጥረታት

ዘየሐድር በረድኤተ ልዑል ሊስ ያጲሂር ወይነብር ውስተ ጽላሎቱ ለአምላክ ሰማይ ሚሊስ ፫ መላኤስ መላሊስ ሐርደ ይቤሎ ለእግዚአብሔር ምስካይየ ወፀወንየ አንተ መላሊስ ያጵሂር አምላኪየ ወረዳእየ ወእትዌከል ቦቱ።

ቆሮስ ያጲሂር እስመ ውእቱ ይባልሐኒ እመስገርት ነአዊት ኖሮስ ያጲሂር መንክር ስምከ ያጲሂር በእንተዝ ኀሠሠቶ ነፍስየ።


ያጲሂር መንክር ስምክ ያጲሂር ነገረ ቃልከ ያበርህ ነፍስየ ወያጠብብ ሕፃናተ ያጲሂር አፉየ ከሠትኩ ወነፍስየ አናኅኩ ያጲሂር እስመ ትእዛዘከ አፍቀርኩ ያጲሂር በዝቃል ኢታምጽእ ፀረ ወጸላእተ በላዕሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ።


ወኢታቅርብ ኀቤየ ኢታውርድ ወኢታቅርብ ፀርየ ወጸላእትየ ወኢታንቀጥቅጥ እደ ልቦናየ ፪ ዘበምድር ለገብርከ እገሌ ።

ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ ያጲሂር አርትዕ ፍኖትየ ወሕይወትየ ያጲሂር በከመ ነቢበከ ያጲሂር ወኢይማአኒ ኩሉ ኃጢአት ወፀር ያጲሂር ወአድኅነኒ እምትግዕልተ እጓለእመሕያው ።

ያጲሂር ተሣሃለኒ ወእቀብ ትእዛዘከ ያጵሂር አብርህ ገጽከ ላእሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ያጵሂር ፫።

ገቢር
፩#ይህን ህቡስም ወይም ጸሎት በቀይ እስክብሪቶ በልሙጥ ወረቀት ፅፎ በእሳት አሳርሮ በቅባት ቅዱስ፣ በዘይት ( በወይራ ዘይት ) ቀላቅሎ ከበላዩላይ ይህን ጸሎት ፯ (7) ጊዜ ደግሞ

#የተቀላቀለውን በትንሹ ግንባርን ፀጉርን እየተቀቡ ቢወጡ ሹመት ያሾማል ስራ ያጣሰው ስራ ያገኛል ።
በሰው ዘንድ ክብርን ያጣሰው ሰው ዝቅአድርጎ የሚያየው ሰው ክብርን ያገኛል ሰው ያከብረዋል ።

የስራ እድገት ያጣ ሰው የስራ እድገት ያገኛል።

፪#ለመስተፋቅር ለገንዘብ ለግርማ ሞገስ ጥዋት ጥዋት 7 (3) ጌዜ እየደገሙት ቢወጡ ያሰቡትን ያሳካል የተፈተነ ጥበብ ነው።

፫#በብር ቀለበት በመስቀል ላይ በዘይት ወይም በቅባቅዱስ በወይራ ዘይት ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ከቻሉ 49 ጊዜ ካልቻሉ 21 ጊዜ ፀልዮ ቢይዙት ወሳኝ ግርማ ሞገስ ወመፍትሔ ሀብትነው።

ሁሉም ሲሰራ ቀለምሆነ ሲደገም ቀለም እንዳይነጥብ በጥንቃቄ ነው።


ጥበብ ታላቋን ታከብራለች።
0931334574

ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergetal
https://t.me/mergetal

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
https://t.me/fekreeye
596 views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ