Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መላክ ታየ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mergeta06 — መርጌታ መላክ ታየ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mergeta06 — መርጌታ መላክ ታየ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @mergeta06
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.12K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/ 75iPht4CNyUwNjc0

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-01 13:34:26 ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ 
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ  እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት  አባቶቻችን  ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ  ሥራይ
2, #ለመፍትሔ  ሐብት
3, #ለሕዝብ  መስተፋቅር
4, #ለግርማ  ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ  (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለሁሉም መፍትሄ አለን

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።

... 0906702623
ለበለጠ መረጃ    0906702623
92 views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 14:33:41 የዚህ ግሩፕ አላማ ምንድነው ??
--------------------------------------

፩.በዐለማዊ መንገድ ሊፈቱ የማይችሉትን በመንፈሳዊ እውቀት ጥበብ መፍታት

ለምሳሌ.

ትሰራላቹህ ትፈጋላችሁ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም
ግን  በመንፈሳዊ ጥበብ ግን ይሄ ይፈታል
ወደ ፈለግነው ተራራ መውጣት ወደ ፈለግነው ቁልቁለት መውረድ እንችላለን።

፪.ህይወታቹሁ በማታቁት ረቂቅ በሆኑ መናፍስቶች ችግር ላይ የወደቃችሁ በድህነት የተምሸነሸናችሁ በብር ዕጦት የምትሰቃዩ ምንም ነገር የማይሳካላችሁ ህይወታችሁ በአጠቃላይ ምስቅልቅሉ የወጣ የተዝረከረካችሁ እናም  ህይወታችሁ ምድራዊ ገሀነም የሆነባችሁ
መፍትሄ መስጠት ነው መንፈሳዊ ዕውቀትን ተጠቅሞ።

፫.ምንም ዐይነት ከዕምነት ጋር አይጋጭም

አንድሺ ፐርሰንት ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አባቶቻችን ቅጠል ደቁሰው ቀለም አድርገው በብራና እና በተለያዩ መንፈሳዊ መፅሀፍቶች ላይ ከተቀመጡ ነገር እያዋዛን ነው ለናንተ መፍትሄ የምንሰጠው ።

ማጠቃለያ✓

እይታችሁን አስተካክሉ በህፃንነታቹ የተነገራችሁን የተሳሳተ መንገድ አስተካክሉ ኃላ ቀሮች አንሁን ጥበብን እንመርምራት አንናቃት ጥበቡ የኛ ሆኖ ሳለ ሌሎች አገራት ግዕዝን እየተማሩ ጥበብን እየተጠቀሟት ነው እኛ ግን እስካሁን ካለንበት ፍቅቅ አላልንም ደንቆሮ ሆነን መሀይም ሆነን ነው የቀረነው ይቅርታ ስለንግግሬ ግን ጊዜው አረፈደም አሁንም እንጠይቅ እንመርምር ወንድም እህቶቼ አመሰግናለሁ።

እግዚአብሔር ከዕናንተ ጋር ይሁን አእምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ።

690 viewsedited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 12:17:37 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን
ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን

ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ?

የቤተሰብ ዛር
ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ)

የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ።

የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ

#የቤት አምላክ
#የቤት ውቃቤ
#ጌታየ
#ክራማ
#እቴቴ
#ጨሌ
#አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ

የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ።

የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ።

የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ።

የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦
#አስም በሽታ
#ግፊት በሽታ
#ስኳር በሽታ
#ካንሰር በሽታ
#ኪንታሮት በሽታ
#ኩላሊት በሽታ
#ማይግሪን
#የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ

ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ።
በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ።
የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ።
የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ
ፅንስን ማስወረድ
ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ።

ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ።
ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ።
መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል
በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው።

የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ?

አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት።

ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን።

ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው።

የዛር መንፈስ ማስወገጃ
#የታሪገም ስርና ቅጠል
#የአጋም ስሩን
#የሽነት ስርና ቅጠል
#የጀበራ ስሩን
#የግመሮ ስሩን
#የጊዜዋ ስሩን
#የወይናግፍት ስርና ቅጠል
#የምስርች ስሩን
#የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት
      
አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ።

ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል

በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ
ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን

የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል።

0906702623
m ይደውሉ
949 views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 18:10:28
199 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 15:59:00 ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ 
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ  እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት  አባቶቻችን  ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ  ሥራይ
2, #ለመፍትሔ  ሐብት
3, #ለሕዝብ  መስተፋቅር
4, #ለግርማ  ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ  (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለሁሉም መፍትሄ አለን

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።

... 0906702623
ለበለጠ መረጃ    0906702623
452 views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 18:07:40
246 views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 15:56:46
ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል? እንግዳውስ 0906702623ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ብለን እንነሳ።

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)

አሰራሩ
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወት6ዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
273 views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 08:47:19 ቤዛ ኩሉ አለም ዮም ተወልደ!!!
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ /ህ
መልካም በዓል ከመርጌታ መላክ ታየ
351 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 13:54:13 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን
ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን

ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ?

የቤተሰብ ዛር
ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ)

የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ።

የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ

#የቤት አምላክ
#የቤት ውቃቤ
#ጌታየ
#ክራማ
#እቴቴ
#ጨሌ
#አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ

የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ።

የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ።

የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ።

የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦
#አስም በሽታ
#ግፊት በሽታ
#ስኳር በሽታ
#ካንሰር በሽታ
#ኪንታሮት በሽታ
#ኩላሊት በሽታ
#ማይግሪን
#የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ

ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ።
በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ።
የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ።
የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ
ፅንስን ማስወረድ
ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ።

ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ።
ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ።
መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል
በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው።

የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ?

አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት።

ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን።

ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው።

የዛር መንፈስ ማስወገጃ
#የታሪገም ስርና ቅጠል
#የአጋም ስሩን
#የሽነት ስርና ቅጠል
#የጀበራ ስሩን
#የግመሮ ስሩን
#የጊዜዋ ስሩን
#የወይናግፍት ስርና ቅጠል
#የምስርች ስሩን
#የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት
      
አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ።

ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል

በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ
ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን

የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል።

0906702623
m ይደውሉ
137 views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 10:31:59 የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
-----------------------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
148 views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ