Get Mystery Box with random crypto!

መድፍነ ፀር የመድፍነ ፀር ጥበብ ብዙውን ጊዜ ከጥቁር ጥበብ ጋር የሚገናኝ ከባድ አስማት ነው ከስ | መርጌታ መላክ ታየ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ

መድፍነ ፀር

የመድፍነ ፀር ጥበብ ብዙውን ጊዜ ከጥቁር ጥበብ ጋር የሚገናኝ ከባድ አስማት ነው
ከስያሜው ስንነሳ መድፍነ ፀር ማለት
ደፈነ ከሚለው ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ደፈነ ቀበረ ማለት ነው።
አንድ ሰው መድፍነ ፀርን የሚያደርገው ጠላቱ ክፉ እንዳያሰራበት በሱ ላይ ያለውን የጥላቻ ስራ
ሀሳብ በሙሉ እንዳይሳካላት አስቀድሞ የጠላትን ስራ መቅበር ነው ። አንድ ሰው በጠላቱ
መድፈነ ፀር ካደረገበት ቢያስደግምበት ለማስገደል ቢያስብ ሊሰርቀው ቢያስብ ሊያሰድደው
ቢያስብም መድፍነ ፀር ከተደረገ በጭራሽ እንዳይሳካ ያደረጋል።
መድፍነ ፀር እንዴት ይሰራል?
ብዙ የመድፍነ ፀር ጊቢሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን መድፈነ ፀር
አብዛኛው መጨረሻው ከመሬት መቅበር ነው።
ይህም በፅሑፍ
በእፅዋት
ወይም በሌላ ጥልቅ ጉድጓድ በመቆፈር የሚቀበር ነው።
መድፍነ ፀር ክፋ ጠላት ላይ ካልሆነ በጓደኛ በወዳጅ በዘመድ ማድረግ አይመከርም