ሰላም ወገኖቼ የቡዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ጊዜውን የሚዋጅ የእራስ መጠበቂያ መከላከያ ወይም አቃቤ ርእስ በእፀዋት ብቻ የሚደረገውን እንሆ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ፡፡ በፀሎት ብቻ የሚደረገውን ደግሞ በሚቀጥለው ይዤላችሁ እመጣለሁ ፡፡ የዛሬው በዕፀዋት ብቻ የሚሆነው ፡፡ 1ኛ አሞጭ ስር ፡፡ 2ኛ የጠንበለል ተቀጽላ ወይም ስር፡፡ 3ኛየዕፀ ኢየሱስ ስር ፡፡ 4ኛ የወንዴው ጠሌንዥ ሥር ፡፡ 5ኛ 40 ቀን ያልሞላው የመቃብር አፈር ከተገኘ አፅመ ሰብዕ ወይም አፈር በትንሹ አድርገሕ አዋሕደሕ በኮፍያ ወይም ከሸሚዝ ጫፍ ወይም በግራ ኪስ መያዝ ነው ፡፡መልካም ነው ተጠቀሙበት ፡፡በጸሎት ብቻ የሚደረገውን በቀጣይ ይጠብቁኝ ፡፡ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፡፡ ሁሉም ይጠቀምበት ዘንድ ለአዳም ልጂ ሁሉ ሼር ሼር ማዳረሣችሁን አትዘንጉ ፡ ዕፅዋቱን በቴሌግራም ቻናል ይመልከቱ https://telegram.me/mergeta በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ 0942105543 በስራ ሰዓት ይደውሉ ሐሳብ ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/mergetalak https://t.me/mergetalak በቴሌግራም ቻናል ይከታተሉን https://telegram.me/mergeta https://telegram.me/mergeta 559 viewsedited 07:22