Get Mystery Box with random crypto!

merawi dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ merawidish — merawi dish M
የቴሌግራም ቻናል አርማ merawidish — merawi dish
የሰርጥ አድራሻ: @merawidish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 153

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-11 11:12:40
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦
- ወጣት በ97፣
- ወንድሜ ያዕቆብ፣
- ላውንድሪ ቦይ፣
- ማርትሬዛ፣
- ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣
- ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣
-  አንድ ሁለት ፣
- ብር ርርር፣
- ወደው አይሰርቁ፣
- ወፌ ቆመች፣
-  እንደ ቀልድ ፣
- ወቶ አደር ፣
- አባት ሀገር
- የሞግዚቷ ልጆች፣
- ይዋጣልን ፣
- ዋሻው፣
- ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል።

@tikvahethiopia
4 viewsMerish, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 20:43:36
YouTube live
42 viewsMerish, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 20:25:03
የአለም ዋንጫ በቀጥታ ለመከታተል ዕነዚን አማራጮች ይጠቀሙ

Etv Entertainment
Nss12
11105
H
45000
Dstv
Etv entertainment youtube live
41 viewsMerish, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 19:08:14
ከ TV VARZISH የተሰጠ መግለጫ

በፊፋ አጋሮች ጥያቄ ምክንያት "TV VARZISH" እና "FOOTBALL HD" ቻናሎች የኳታር አለም ዋንጫ ውድድር በሳተላይት ማስተላለፍ አይችሉም።

ስለዚህ TV VARZISH የአለም ዋንጫን አያሳይም



የትኛው የነፃ ቻናል ውድድሩን ያሳያል የሚለው የሚታወቀው ውድድሩ ሲጀመር ብቻ ነው
22 viewsMerish, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 21:24:33
TV VARZISH ተጠቃሚዎች የአለም ዋንጫ የሚያስተላልፍ ተጨማሪ ቻናል ገብቷል።

Persiana Sports ይባላል በጣም አሪፍ Quality አለዉ በቀላሉ ከታች ባለዉ TP Search በማድረግ ማስገባት ትችላላችሁ።

Frequency 12595 V/H 27500

በቀጣይ ቀኖች ሌሎች አማራጮችን የምናስተዋዉቅ ይሆናል አብራችሁን ሁኑ
Contact ass
+251703409035
+251912409035
27 viewsMerish, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 15:49:33
አሳዛኝ ዜና

ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል ።

ነፍስ ይማር
657 viewsMerish, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 11:30:09
127 viewsMerish, 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 18:37:33 ዛሬ ለLEG N24 PRO እና LEG N24 PRO IRON ሪሲቨሮች የተለቀቀ አዲስ Software ነው።
LEG N24 PRO IRON ብቻ

-What's New?
•Tiktok Protocol ተጨምሯል።
•Youtube በአዲሱ Protocol በደንብ እንዲሰራ ተደርጓል።(ለጊዜውም ቢሆን የሚሰራ ይሆናል)

@Sebrisat
88 viewsMerish, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 18:36:51 የLEG N24 Pro አዲስ Software
• የNasharePro Iks Support እንዲያደርግ ተደርጓል።
@Sebrisat | @Sebrisatshipping
66 viewsMerish, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 11:33:10 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package
Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Premier League
8:30 ላይ
Fulham Liverpool
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 2 HD
Championship
8:30 ላይ
Norwich Wigan
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 3 HD
Bundesliga
10:30 ላይ
Borussia.M Hoffenheim
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 1
Premier League
11:00 ላይ
Newcastle Nottingham
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 2 HD
Premier League
11:00 ላይ
Tottenham Southampton
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 3 HD
Coppa Italia
12:45 ላይ
Pisa Brescia
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Premier League
1:30 ላይ
Everton Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 4 HD
Bundesliga
1:30 ላይ
Dortmund B.Leverkusen
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 3 HD
Coppa Italia
4:00 ላይ
Empoli Spal
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት በ IKS ሰርቨር ነው GOLDSTAR
,REALSTAR , SUPERSTAR ረሲቨሮችን ስትገዙ ሁሉም ረሲቨሮች ላይ ነፃ 1 አመት ወይም 15 ወር Amos 4°W Yes Package መክፈቻ ኮዶች ተሞልተው ነው የሚሸጡት ይመቻችሁ።
ማሳሰቢያ
ሰርቨር ካለቀባችሁ የማስሞያ ዋጋ
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1400ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1600
Funcam አንድ አመት 700ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 800ብር
Super G-Share iks 6ወር 400ብር
ለማንኛውም ጥያቄ
+251912409035
+215944219267
29 viewsMerish, 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ