Get Mystery Box with random crypto!

ከአቅም በላይ ስለወደድኩሽ ይቅር በይኝ! ከማንም በላይ ከአንቺጋ መሆን በመፈ | 💞መንታ ልቦች💞

ከአቅም በላይ ስለወደድኩሽ

ይቅር በይኝ!

ከማንም በላይ ከአንቺጋ መሆን በመፈለጌ

ይቅር በይኝ!

በህይወትሽ ውስጥ ቦታ ትልቅ እንድትሰጪኝ በመጠየቄ

ይቅር በይኝ!

መካድ እስከማልችል ድረስ ስላፈቀርኩሽ

ይቅር በይኝ!

መውደዴ ስላልገባሽና በእኔ ውስጥ ያለሽን ቦታ ስላላወቅሽ

ይቅር እልሻለሁ!



,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@menta_liboch12
━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━