بسم الله الحمن الرحيم ተንቢሃት ለሙዕሚናት #ክፍል(50) ሴቶችን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ብይኖች ሙስሊም ሴቶች ላይ ያነጣጠረው ዘመቻ መግቢያው ላይ ኡስታዙና እንዲህ ይላሉ ወንዶችንም በጣም ይመለከታል ይሄ ደርስ እናሱም ሊያደምጡትና ሊማሩት ይገባል ምክንያቱም እናት እህት ባልታቤት ልጅ ሊኖራቸው ይችላል ና ወንዶችንም ይማላከታል ስለዚህ ወንዶችም ይሄን ኪተብ ሊትማሩት ይገባል ። አዳራ ሴቶችዬ ከኪተቡ ጋር በደምብ አድርገችሁ ተከታተሉት አቅራቢ~ ውዱ ኡስታዛችን ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀመዊያህ አሏህ ይጠብቃው የኪተቡን ፒዲ ኤፍ ማግኘት ከፈለጉ https://t.me/umusaymen/3640 የቴሌግራም ቻናላችን #join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://t.me/umusaymen https://t.me/umusaymen 5 views06:05