Get Mystery Box with random crypto!

ውብ ና ጠፈጭ ግብዣችን ቲላዋ ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች | [መንሀጁል አንቢያዕ]

ውብ ና ጠፈጭ ግብዣችን ቲላዋ

ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني…}

መልካም ቀን ይቺን ቁረአን የምደጋግማት ስለምወዳት ነው! በማስተንተን አዳምጧት

https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen