Get Mystery Box with random crypto!

#አንድ_ቀን ፠ በርትተህ ከተማርክ ኢንሻአላህ አንድ ቀን ዓሊም ትሆናለህ። ፠ ተስፋ ሳትቆርጥ ከ | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

#አንድ_ቀን

፠ በርትተህ ከተማርክ ኢንሻአላህ አንድ ቀን ዓሊም ትሆናለህ።

፠ ተስፋ ሳትቆርጥ ከሮጥክ በአላህ ፍቃድ አንድ ቀን ትደርሳለህ።

፠ ከመስመሩ ካልወጣህ አንድ ቀን የአላህን ውዴታ ትጎናፀፋለህ።