Get Mystery Box with random crypto!

ሰጋጅ በሚሰግድበት ጊዜ የት ነው ሚመለከተው ? ينظر المصلي: في ركوعه إلى مكان | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

ሰጋጅ በሚሰግድበት ጊዜ የት ነው ሚመለከተው ?

ينظر المصلي: في ركوعه إلى مكان سجوده و في التشهد إلى السبابة و في سجوده ينظر إلى  عينيه من الأرض.

"ሰጋጅ የሚመለከተው :- ሩኩዕ ሲያደርግ ሱጁድ የሚያደርግበት ቦታ ይመለከታል  ተሸሁድ ሲያደርግ ወደ ጣቱ ይመለከታል ስጁድ ሲያደርግ አይኑ ወደ ምድር ይመለከታል.

فتاوى اللجنةالدائمة (٧/٢٥).