Get Mystery Box with random crypto!

➲አንዲት ሴት እዚህ ዱንያ ላይ በነበረችበት ግዜ ባል እያገባች እየሞተባት እያገባች እየሞቱባት ብዙ | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

➲አንዲት ሴት እዚህ ዱንያ ላይ በነበረችበት ግዜ ባል እያገባች እየሞተባት እያገባች እየሞቱባት ብዙ ባል ከተለያየ ጊዜ ብታገባ ከዚያም ሙታ ምናልባት ጀነት ከገባች «ጀነት ውስጥ ለየትኛው ባሏ ነው ሚስት የምትሆንለት ?

➲ነብዩ ስለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

➲  ማንኛዋም  ሴት ባሏ ሙቶባት ከዚያም ከርሱ ቡሀላ ሌላ ባል ካገባች «እርሷ ጀነት ስትገባ ለዚያ መጨረሻ ላይ አግብታው ለነበረው ባሏ ነው ጀነትም ውስጥ ሚስቱ የምትሆንለት።

صحيح الألباني في صحيح الجامع   (2704)

                 ↷⇣ ⇣↷ 
https://t.me/menhajselefiya123