Get Mystery Box with random crypto!

በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል?? በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን #ስንፈተ ወሲብ ማለት የወ | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??

በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን

#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡

#የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡
፩. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን

፪. ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡

ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

፩. #መንስኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው

፪. #መፅንኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው

፫. #መፍትሔ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው

፬. #ዘኢያወርድ_ገትር ፦
ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው

፭. #ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦
የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።

፮. #የብልት_ማነስ

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት
የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)
የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡.

#ልብ_ይበሉ
#በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት
#ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድኃኒቱ አይደለም፡፡
መድኃኒቱ
#የስኳር
#የደም_ግፊት
#የልብ
#የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡
እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡

#የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት
#የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል
#ከፍተኛ ራስ ምታት
#ከፍተኛ ጭንቀት
#እንቅልፍ ማጣት
#ራስን መሳት
#ጉንፋን የመሰለ ህመም
#ማቅለሽለሽ
#እንቅልፍ ማጣት
#የአፍንጫ መታፈን
#የመተንፈሻ አካላት ችግር
#የቆዳ ሽፍታ
#የመስማት ችሎታ መቀነስ
#በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ
#በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም

ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድኃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡
ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

#የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡
በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!!
በተጨማሪም #የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም።
ይህ ማለት በወንዶች ዘንድ #የሴት_ዛር የምትባል መንፈስ!
በሴቶች በኩልም #የወንድ_ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል።

ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው።
ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ።

ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።
እንደ ምሳሌ ብንወስደው
ዓይነ ጥላ
የስራ ጫና
ጭንቀት
ፍርሃት
ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር
ዝሙት
ሕልመ ሌሊት
ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ
#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን
#ፍላጎት አለመኖርን
#የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ
#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
#የወሲብ ጥላቻ
#የብልት አለመነሳት
#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።

#ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል።

#መፍትሔ ፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
#የዷዷት ሥር
#የዶግ ሥር
#የእንቧጮ ሥር
#የችፍርግ ሥር
እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ አልመው መፍጨት ከዚያ በትንሿ ማንኪያ ከ አራቱም እጽዋት አንድ እንድ በማድረግ ማቀላቀል ከ4 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር አዋህደው ጧት ጧት በትንሻ ማንኪያ በባዶ ሆድ ለዘጠኝ ቀን መውሰድ ከ3-4 ሰዓት ምግብ አለመብላት
ይህ ድርጊት ለ ዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ስንፈተ ወሲብ ፍቱን መፍትሔ ነው ።

መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሸር ያድርጉት
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0913255901
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
https://t.me/Mengistuabebez