Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ መንግሥት የቤተ ክርስቲያኗን የጥበቃ መሣሪያ እየነጠቀ ነው! ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ | መንፈሳዊ የህይወት ምክር

ሰበር መረጃ

መንግሥት የቤተ ክርስቲያኗን የጥበቃ መሣሪያ እየነጠቀ ነው!

ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ በኋላ አዲስ መመሪያ ወጥቷል። መመሪያው በየአጥቢያው ለጥበቃ የሚያገለግሉ መሣሪያዎች በአስቸኳይ እንዲወረሱ የሚል ነው። በዚህም መሠረት የአዲስ አበባ ፖሊስ አዛዦች የአጥቢያ አስተዳዳሪዎችን እየደወሉ ባስቸኳይ አስረክቡ ማለት ጀምረዋል። በአስኮ ገብርኤል እና በአንዳንድ ቦታዎች ፖሊስ መሣሪያውን ሊረከብ ሲል ሕዝቡ ደርሶ አስቀርቶታል።
የጥበቃ መሣሪያ ፈቃድ ወጥቶለት ቤተ ክርስቲያኗ ለጥበቃ አገልግሎት የምትጠቀምበት ሲሆን ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ጥቅም ላይ ያለ ነው።
በአበውና በባለሥልጣናት ውይይት መሠረት ሰላማዊ ሰልፉ ከተራዘመ በኋላ መሣሪያ መንጠቅ ለምን አስፈለገ? የሚለው የየአጥቢያውን አገልጋዮች አስደንግጧል።
ሁላችንም በየአጥቢያችን በመሄድ የመሣሪያ ነጠቃውን እናስቀር።
https://t.me/onesinod