የምስራች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ለምንፈልግ ለተዋህዶ ልጆች እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንት በሚፈልጉ ቀንና ሰአት ዘወትር በስራ ሰዐት በግል ቤት ለቤት በቅዳሜ እና እሁድ እናስተምራለን እንዲሁም ጥራት ያላቸው በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንቶች የበገና የክራር የመሰንቆ ቦርሳ መግዛት ለምትፈልጉ እንሸጣለን በብዛት ለምትፈልጉ በቅናሽ እናከፋፍላለን ጸጋው ያላቹ ዝማሬ መስራት ለምትፈልጉ በአባቶች የታረሙ ግጥምና ዜማዎች እንሰራለን አድራሻ ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል ስልክ 0967437703 0993945900 የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ዝማሬዎች የበገና የክራር ትምህርቶች አዳዲስ ዝማሬዎች የመጽሐፍት ትረካ ወቅታዊ መረጃዎች ያሬዳዊ ዝማሬዎች ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ 57 views23:00