Get Mystery Box with random crypto!

በሚስጥረ ጥምቀት የሚገኙ ጸጋዎች 1 ድኅነት ማር 16 ÷ 16 2 መንፈሳዊ ልደት ዮሐ 3 ÷ 3-6 | ዲያቆን ዳንኤል ወንድሙ ቻ

በሚስጥረ ጥምቀት የሚገኙ ጸጋዎች
1 ድኅነት ማር 16 ÷ 16
2 መንፈሳዊ ልደት ዮሐ 3 ÷ 3-6
3 የኃጢአት ስርየት ሐዋ 2 ÷ 36 ሐዋ 22 ÷16 1ኛቆር 6 ÷11
4 ከጌታ ሞትና ትንሳኤ መተባበር ሮሜ 6 ÷ 1 ቆላ 2 ÷ 12 ሮሜ 6÷ 11
5 ከጌታችን ከኢየሱስ ጋር አንድ መሆን ገላ 3 ÷ 7
6 የቤተክርስቲያን አባል መሆን