በቀጨኔ ምዕራፈ ቅዱሳን ሰገነት ቅ/ኪዳነ ምሕረት እና አቡነ ዜናማርቆስ አንድነት ገዳም ስለንስሐ የቄደር መጠመቂያ ቀኖች በዝርዝር የተመዘገበ ሲሆን በቁዋሚነት በየሳምንቱ እሁድ እሁድ በየወሩ በ16 የኪዳምሕረት እለት ጥምቀቱ ይሰጣል
የአመቱ ዝርዝር ደግሞ
በመስከረም ወር በ1 በ7 በ9 በ10 በ16 በ17 በ27 በ29 ለስምንት ጊዜ አለ በጥቅምት ወር በ7 በ10 በ11 በ21 በ24 በ30 ለስድስት ጊዜ አለ
ሕዳር ወር በ7 በ24 በ27 ሦስት ጊዜ አለ በታህሳስ ወር በ12 በ14 በ19 በ30 ለአራት ጊዜ አለ
በጥር ወር በ3 በ17 በ20 ለሦስት ጊዜ አለ በየካቲት ወር በ4 በ5 በ9 በ14 ለአራት ጊዜ አለ
በመጋቢት ወር በ4 በ9 በ20 በ21 በ24 በ29 ለስድስት ጊዜ አለ
በሚያዚያ ወር በ1 በ7 በ18 በ19 በ27 በ29 ለስድስት ጊዜ አለ
በግንቦት ወር በ3 በ13 በ16 በ17 በ19 በ25 ለስድስት ጊዜ አለ
በሰኔ ወር በ5 በ25 በ27 ለሦስት ጊዜ አለ በሐምሌ ወር በ2 በ5 በ25 በ29 ለአራት ጊዜ አለ
በነሐሴ ወር በ1 በ3 በ4 በ11 በ12 በ25 በ29 ለሰባት ጊዜ አለ
በጳግሜን በ3 የቅዱስ ሩፋኤል እለት የንስሐ የቄደር ጥምቀት በመጠመቅ የ40 እና የ80 ቀን ልጅነት ይመለስበት በነዚህ እለታት ወደ ገዳማችን እየመጣችሁ ተጠመቁና ዳኑ እንላለን የሚከፈለው የአገልግሎት ብቻ ነው የሒሳብ ቁጥራችን 1000425516969 73744075 Y E M M የለበለጠ መረጃ 0909604152 0920744622 ሊቀ ትጉ መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል ነኝ ከሰሚነሺ የቀጨኔ ሰገነት ኪዳነምሕረት