Get Mystery Box with random crypto!

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

የቴሌግራም ቻናል አርማ memeclassgp — 😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
የቴሌግራም ቻናል አርማ memeclassgp — 😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
የሰርጥ አድራሻ: @memeclassgp
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.22K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/memeclassgp
On Meme class
❤ Memes
🍬image
🧁 poem
🍡 cover music and
🍢 world amazing fact
🍨 in my lovely channel

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 09:23:01
wow

ገብታቹ ማቶጡበት Best ቻነል እንዳያመልጣቹ

JOIN
95 viewsвąвą ʝŗ, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:54:19 የተወለዱበትን ወር በቶሎ ይምረጡና
በZodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ
ይወቁ የፍቅር ሁኔታዎን እና
የወደፊት እድሎን መመልከት ይችላሉ



መስከረም ጥቅምት ኅዳር


ታህሳስ ጥር የካቲት


መጋቢት ሚያዚያ ግንቦት


ሰኔ ሀምሌ ነሀሴ
29 views◔͜͡◔ ₥ɄⱧ₳฿₳ ◔͜͡◔, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:57:23 የስልክ ቁጥሮን መጨረሻ በመጫን እድሎን ይመልከቱ

114 views◔͜͡◔ ₥ɄⱧ₳฿₳ ◔͜͡◔, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:27:04
wow

ገብታቹ ማቶጡበት Best ቻነል እንዳያመልጣቹ

JOIN
128 viewsвąвą ʝŗ, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:12:42 የተወለዱበትን ወር በቶሎ ይምረጡና
በZodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ
ይወቁ የፍቅር ሁኔታዎን እና
የወደፊት እድሎን መመልከት ይችላሉ



መስከረም ጥቅምት ኅዳር


ታህሳስ ጥር የካቲት


መጋቢት ሚያዚያ ግንቦት


ሰኔ ሀምሌ ነሀሴ
69 views◔͜͡◔ ₥ɄⱧ₳฿₳ ◔͜͡◔, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:47:07 When tiktoker #telegramer_ቢሆን እና ይሄን ፖስት ቢያረግ

ከስር guys tap tap እያረጋችሁ

135 viewsÑèýmàŕ Jř, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:50:20
ምርጦቹ ይቅርታ ስላዘገየውት ባለፈው ባልኩት መሠረት ይኸው

ሊዮኔል ሜሲ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሽልማቶችን ያገኘ የዘመናችን እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለስፔን እግር ኳስ ክለብ ባርሴሎና የሚጫወት ሲሆን የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ካፒቴን ነው። እሱ በሀገር ውስጥ እና በስፔን ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጣዖት ነው። የሊዮኔል ሜሲ ንቅሳቶችን እንደ ንቅሳቶቻቸው መሠረት በመውሰድ ብዙ ደጋፊዎች እሱን ይከተሉታል። የእግር ኳስ ተጫዋች ሰውነቱን በሮቤርቶ ሎፔዝ ይተማመናል ፣ እሱም በቆዳ ላይ እውነተኛ ድንቅ ስራዎችን ይፈጥራል። የባርሴሎናው አጥቂ በአጠቃላይ 5 ንቅሳቶች አሉት።

ጀርባ ላይ

በግራ ትከሻ ምላጭ ላይ የሊዮኔል አያት ምስል ነው። በሕይወቷ ውስጥ ሁል ጊዜ ልዩ ቦታ ትይዝ ነበር። ለእርሷ አመሰግናለሁ ፣ እሱ እግር ኳስ መጫወት ጀመረ እና ስለሆነም ግቦቹን ሁሉ ለእሷ ትውስታ ይሰጣል። ይህ ንቅሳት በአንድ አትሌት የተሠራ የመጀመሪያው ነበር። ከፍ ባለ ጠቋሚ ጣቶች ከተቆጠሩ ግቦች በኋላ የታወቀው እንቅስቃሴ ይህ ለእርሷ ክብር መሆኑን ለአያት ምልክት ነው።

በእግሮችዎ ላይ

የአትሌቱ ግራ እግር በሁለት ንቅሳት ያጌጠ ነው።

የሊዮኔል ሁለተኛ ንቅሳት የልጁ ትንሽ እጆች ምስል እና የቲያጎ ስም ነበር። ዋናው ምስል የተወሰደው በ 2013 መጀመሪያ ላይ ነው። በኋላ ተጣራ - ክንፉ እና ልብ በስሙ ዙሪያ ታየ። ስለዚህ የእግር ኳስ ተጫዋች ለበኩር ያለውን ፍቅር እና ከመልአክ ጋር ያለውን ግንኙነት ያሳያል።

እጁ ላይ ደሞ

ነገ በዚህ ሰአት ይጠብቁን ገና ብዙ ያልተነኩ ሚስጥሮች አሉና
share ማድረግ አይርሱ
@memeclassgp
@memeclassgp
310 viewsĴø¥€, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:49:47
እስቲ ምን ማየት ያስደስቶታል
156 viewsвąвą ʝŗ, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:49:43 ይቺ ደሞ ምላሷ ከመርዘሙ የተነሳ ነገ የሚገጥማትን መራራ ህይወት መቅመስ ሁላ ትችላለች
151 viewsĴø¥€, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:49:04 ሰዎች ይገርማችዋል እኔ ከሂትለር የባስኩ ጨካኝ ሰው ነኝ
.
.
የጭካኔዬ ብዝት ከ10 በላይ የሆኑ ማንጎዎችን ቆዳቸውን ልጬ በማሽን በጭካኔ ፈጭቻለው
145 viewsĴø¥€, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ