Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ኢትዮጲያዊ አንድ ህንዳዊና አንድ ቻይናዊ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበሉ ሳለ አንዲት ዝንብ ት | ❤️ ከምርጦች ማህደር

አንድ ኢትዮጲያዊ አንድ ህንዳዊና አንድ ቻይናዊ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበሉ ሳለ አንዲት ዝንብ ትመጣና ህንዳዊው እጅ ላይ ታርፋለች ህንዳዊውም ያባርራታል ቀጥላም የኢትዮጲያዊው እጅ
ላይ ታርፋለች እሱም ሲያባርራት ወዲያው ቻይናዊው እጅ ላይ
ታርፋለች ቻይናዊውም ቀ……ስ አለና ያዛት ቀጠለናም በላት፡፡

ህንዳዊው እና ኢትዮጵያዊው በጣም ተገረሙ


ትንሽ ቆየና ደግሞ ሌላ ዝንብ መጣች አሁንም በጀመሪያ ህንዳዊው ላይ አረፈች አባረራት

ቀጥሎ ኢትዮጲያዊው እጅ ላይ አረፈች ኢትዮጲያዊውም ልክ
እንደ ቻይናዊው ቀ……ስ ብሎ ያዛትና ወደ ቻይናዊው ዞሮ ምን ቢለው ጥሩ ነው







"ስንት ትገዛኛለህ?"


ስራ ፈጠራ ይሏቹሀል ይሄ ነው እና ደግሞ
ቀልዶቻችንን  በየግሩፑ Forward በማድረግ ይተባበሩ