Get Mystery Box with random crypto!

♡+:。.。 ደስታና ሀዘኔ 。.。:+♡ ደቂቃዎች አልፈው ሰሀታቶች ሄዱ ልቤ አላቆመም ወደ #እሷ | Best disk

♡+:。.。 ደስታና ሀዘኔ 。.。:+♡


ደቂቃዎች አልፈው ሰሀታቶች ሄዱ
ልቤ አላቆመም ወደ
#እሷ መሄዱ
የፈገግታዋ ፍካት ሀዘኔን ያርቃል
ልቤ ያንን ለምዶ ሁሌ ይናፍቃታል
ራቡኝ አይኖቿ
#ናፈቀኝ ጠረኗ
ደስታዋን ማየቴ ሲያየኝ ያ
#አይኗ
እሷን የማይበት ጊዜው ቢሆንም ገና
#እጠብቅሻለው ለኔም ቀን አለና

       ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11