Get Mystery Box with random crypto!

የሀይማኖት ተቋማትን አጠቃላይ ገቢና ወጪ ኦዲት የምናደርግበት ስርአት እየዘረጋን ነው። ሀይለኛ ሌብ | Meleket Tube

የሀይማኖት ተቋማትን አጠቃላይ ገቢና ወጪ ኦዲት የምናደርግበት ስርአት እየዘረጋን ነው። ሀይለኛ ሌብነት ያለው የሐይማኖት ተቋማት ውስጥ ነው ከዚህ በኃላ ከሕዝብ ዘርፎ ለራሱ ሀብት የማከማቸት አካሄድ አይኖርም የሰበሰበውን ገንዘብ ምን ላይ እንዳዋለው ኦዲት ይደረጋል።

#ጠቅላይ_ሚኒስትር_አብይ_አህመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎአቸው የተናገሩት።



t.me/meleket_tube
t.me/meleket_tube