Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 80

2022-09-03 18:09:35
ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ
ዳዋ ሆቴሳ

ዋልያዎቹ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል።

በመጨረሻ ዙር ከሩዋንዳ ጋር የተጫወተችው ኢትዮጵያ በደርሶ መልስ 1ለ0 በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ነው በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ወደሚደረገው የቻን ውድድር ያለፈችው።
1.8K viewsSolbek, 15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:36:31
ጆዜ ሞሪንሆ የነሀሴ ወር የስሪኤ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመርጠዋል።
2.2K viewsSolbek, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:28:24
የቻን አፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ማጣርያ ጨዋታ።

ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ
10:00
2.1K viewsSolbek, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:22:25
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉበት ስታድየም፣ቀን እና ሰዓት ይፋ ተደርጓል።
2.8K viewsSolbek, 14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:36:28
በመጨረሻ ቀን የተደረጉ ዝውውሮች

1.ኦባሚያንግ ከባርሴሎና ቼልሲ
2.ቢል ጊልሞር ከቼልሲ ብራይተን
3.ዳንኤል ጀምስ ከሊድስ ፉልሀም
4.ካርሎስ ቪኒሺየስ ከቤንፊካ ፉልሀም
5.ቦባካር ትራዮሬ ከሜትዝ ዎልቭስ
6.ሄክቶር ቤለሪን ከአርሴናል ባርሴሎና
7.አንድሬ ጎሜዝ ከኤቨርተን ሊል
8.ጀምስ ጋርነር ከማ.ዩናይትድ ኤቨርተን
9.ሰርጂኖ ዴስት ከ ባርሴሎና ኤሲ ሚላን(ውሰት)
3.0K viewsSolbek, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:20:47
ማንቸስተር ዩናይትድ ማርቲን ዱብራቭካን በውሰት አስፈርሟል።
3.0K viewsSolbek, 21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:19:39
ዊሊያን ፉልሀምን ተቀላቅሏል ።
2.8K viewsSolbek, 21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:17:56
ፒ ኤስ ጂ ካርሎስ ሶለርን ከ ቫሌንሺያ አስፈርሟል።

ስፔናዊው አማካኝ እስከ 2027 የሚያቆየውን የ5 አመት ውል ፈርሟል።
2.6K viewsSolbek, 21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:15:58
ሊቨርፑል አርተርን ከ ዩቬንቱስ በአንድ አመት ውሰት አስፈርሟል።
2.6K viewsSolbek, 21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:15:56
ማንቸስተር ዩናይትድ ተከታታይ 3ኛ ድሉን አስመዝግቧል።

ሌስተር ሲቲን ከሜዳው ውጪ ገጥሞ 1ለ0 አሸንፏል።
2.6K viewsSolbek, 21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ