Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-31 00:49:19
የተረጋገጠ

ሮናልዶ ለሁለት አመት ለሳውዲ አረቢያው አል ናስር ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል
228 viewsIts me, 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 21:21:20
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ጋር ተስማምቷል

ክለብ አልባ የነበረው የአምስት ጊዜ የባላን ዶር አሸናፊው ሮናልዶ ለሳውዲ አረቢያው ክለብ አልናስር የሁለት አመት ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል።

ሮናልዶ በአመት 360 ዩሮ የሚያገኝ ሲሆን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃንም የመጀመሪያ ጨዋታውን ከአልቲፋቅ ጋር እንደሚያደርግም ጭምር ዘግበዋል።
1.1K viewsIts me, edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 17:23:39 የ 14ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ

እረፍት

ማሜሎዲ ሰንዳውንስ 1-0 ኦርላንዶ
1.6K viewsIts me, edited  14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 17:13:12 ሰንዳውንስ
25 viewsIts me, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 17:13:08 ጎልልልልልልልልልል
1 viewIts me, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 16:58:53
የ 14ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ

27

ማሜሎዲ ሰንዳውንስ 0-0 ኦርላንዶ
228 viewsIts me, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 12:42:22 21/04/2015
862 viewsMeque, edited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 22:53:22
ፔሌ ማራዶና ህይወቱ ሲያልፍ የተናገረው ነገር እውን ሆኗል
814 viewsIts me, 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 22:24:56
የሶስት የአለም ዋንጫ አሸናፊው አንቀላፍቷል
977 viewsIts me, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 18:48:18
የአርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ዘጠኝ ተጫዋቾች እና ኮቺንግ ስታፍ በጉዞ ወቅት የሆነ የትራፊክ አደጋ የገጠማቸው ሲሆን አራት የክለቡ አባላት አነስተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና አግኝተው ወደ አርባምንጭ በመምጣት ከቤተሰቦቻቸው ጋር የተቀላቀሉና መልካም ጤንነት ላይ መሆናቸውን እንገልፃለን።

የተቀሩ የክለቡ አባላት አደጋው በተከሰተበት ተሽከሪካሪ አብረው ያልተጓዙ በመሆናቸው ከአደጋው ውጪ ናቸው።
457 viewsIts me, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ