Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ 7.2 ሚሊዮን ዩሮ በሚፈጀው ቅንጡ አፓርትምንት ውስጥ እንደሚያርፍ ተነግሯል። ዘመናዊ | ስፖርት ዞን sport zone

ሊዮኔል ሜሲ 7.2 ሚሊዮን ዩሮ በሚፈጀው ቅንጡ አፓርትምንት ውስጥ እንደሚያርፍ ተነግሯል።
ዘመናዊው መኖሪያ ቤቱ ከ ሚያሚ የልምምድ ቦታ የ25 ደቂቃ ርቀት ላይ ሲገኝ መኪናዎችን የሚያንቀሳቅስ ሊፍቶች እንደተገጠሙልት ተነግሯል።