Get Mystery Box with random crypto!

ራሂም ስተርሊንግ በዛሬዉ ጨዋታ ያስመዘገበዉ ቁጥራዊ መረጃ 92% የተሳኩ ኳሶችን አቀበለ 16 ኳሶ | ስፖርት ዞን sport zone

ራሂም ስተርሊንግ በዛሬዉ ጨዋታ ያስመዘገበዉ ቁጥራዊ መረጃ

92% የተሳኩ ኳሶችን አቀበለ
16 ኳሶችን ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል አቀበለ
5 የመሬት ላይ ኳሶችን አሸነፈ
3 ቁልፍ ኳሶችን አቀበለ
2/3 የተሳኩ ድሪብሎችን አከናወነ
1 ትልቅ የግብ እድል ፈጠረ
1 አሲሰት