Get Mystery Box with random crypto!

ማክ አሊስተር ሌላ አለም ውስጥ ነው የኳታሩን የአለም ዋንጫ አርጀንቲና ስታሸንፍ ቁልፍ ሚና ከተጫ | ስፖርት ዞን sport zone

ማክ አሊስተር ሌላ አለም ውስጥ ነው

የኳታሩን የአለም ዋንጫ አርጀንቲና ስታሸንፍ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱት ተጫዋቾች መሐል አንዱ #ማክ አሊስተር ነው ።

ታዲያ ትናንት ፈረንሳይን ከአሸነፉ በኋላ ፍቅረኛው በኢንስታግራሟ ገፅ ላይ የእንኳን ደስ አለህ መልእክት አስቀመጠች ።ማክ አሊስተር የሰጠውን ምላሽ ምስሉ ላይ አለ።