Get Mystery Box with random crypto!

መቐለ 70 እንደርታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekele70enderta — መቐለ 70 እንደርታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekele70enderta — መቐለ 70 እንደርታ
የሰርጥ አድራሻ: @mekele70enderta
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.17K
የሰርጥ መግለጫ

👇👇👇👇👇👇👇
🔴⚪ሓዱሽ ሓበሬታታት⚪🔴
🔴⚪ሓበሬታታት ፕርሚየር ሊግ ⚪🔴
ምስ ኩሉ ናይ ዓለምና ስፖርት
🔴ቀጥታ ፈነወ ብፅሑፍ🔴
@M70enderta_bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-11-03 03:32:24
2.1K views00:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-02 21:23:21 https://t.me/joinchat/AAAAAFSYJbfHx1hnoSBOoA
1.8K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-02 10:37:16
ዶ/ር ቴድሮስ ራሳቸውን አገለሉ !

የWHO ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር መገናኛታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን ለብቻ ማግለላቸው (ኩዋራንቲን) ማድረጋቸው ተገለፀ።

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ በቅርበት ያገኙት ሰው የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ስለተረጋገጥ ራሳቸውን ለብቻ አግልለዋል።

በአሁኑ ሰዓትም ጤናቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ አንደሚገኝ እና ምንም አይነት የቫይረሱ ምልክት እንደሌለባቸው አስታውቀዋል።

ሆኖም ግን በዓለም ጤና ድርጅት ፕሮቶኮል መሰረት ለቀጣይ ቀናት ራሳቸውን አግልለው እንደሚቆዩ ያስታወቁት ዶክተር ቴድሮስ፥ ስራቸውንም ከቤታቸው ሆነው እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ aljazeera.com (FBC)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
1.8K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-02 07:00:11 ትናንት በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤቶች:-

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 7ኛ ሳምንት

አስቶን ቪላ 3-4 ሳውዛምፕተን
ኒውካስትል 2-1 ኤቨርተን
ማን ዩናይትድ 0-1 አርሰናል
ቶተንሀም 2-1 ብራይተን

በፈረንሳይ ሊግ 1 - 9ኛ ሳምንት

ሴንት ኢቴን 0-1 ሞንፔሌ
አንገርስ 0-3 ኒስ
ዲዮን 0-0 ሎሪዬንት
ኒምስ 0-1 ሜትዝ
ሬምስ 2-1 ስትራስበርግ
ሞናኮ 4-0 ቦርዶ
ሊል 1-1 ሊዮን

በጀርመን ቡንደስሊጋ - 6ኛ ሳምንት

ፍራይቡርግ 2-4 ባየር ሌቨርኩሰን
ኸርታ በርሊን 1-1 ወልፍስበርግ

በጣልያን ሴሪኤ - 6ኛ ሳምንት

ዩዲኔዜ 1-2 ኤሲ ሚላን
ስፔዚያ 1-4 ዩቬንቱስ
ቶሪኖ 3-4 ላዚዮ
ኤስ ሮማ 2-0 ፊዮሬንቲና
ናፖሊ 0-2 ሳሱሎ
ሳምፕዶርያ 1-1 ጄኖዋ

በስፔን ላሊጋ - 8ኛ ሳምንት

ሪያል ቤቲስ 3-1 ኤልቼ
ሴልታ ቪጎ 1-4 ሪያል ሶሲዳድ
ግራናዳ 1-1 ሌቫንቴ
ቫሌንስያ 2 -2 ሄታፌ
1.7K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-02 05:59:16 በቅርብ ቀን ይጠብቁን

ሰመረ ጠቅላላ ድለላ


@delala_55 ቻናል

@delala_555 ግሩፕ
1.5K viewsedited  02:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-02 05:39:02
1.4K views02:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-01 22:00:07 - ኦባሚያንግ በአምስት ተከታታይ የሊጉ ጨዋታዎች ያጋጠመውን የግብ ድርቅ ማቆም ችሏል።

-ማንችስተር ዩናይትዶች በያዝነው የውድድር ዓመት በሜዳቸው ባደረጓቸው 4 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 10 ግቦች ተቆጥሮባቿል።

-ማንችስተር ዩናይትዶች ባለፉት በሜዳቸው ባደረጓቸው 7 ጨዋትዎች 5 የፍፁም ቅጣት ምቶች አስተናግደዋል
መድፈኞቹ ድል ቀንቷቸዋል !

የፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ የሁለተኛ አጋማሽ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ አርሴናል በ ኦልድ ትራፎርድ ሶስት ነጥብ ይዘው እንዲመለሱ ጉልህ ሚና ተጫውቷል ።

ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሜዳቸው ሶስት ነጥብ መያዝ ከብዷቸው ተስተውሏል ።

አርሴናል በኦልድ ትራፎርድ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል ከ አስራ አራት ዓመታት ቆይታ በኋላ በፕርሚየር ሊጉ በኦልድ ትራፎርድ አሸንፈው መውጣት ችለዋል ።

አርሴናል ለመጨረሻ ጊዜ አሸንፈው የነበረው በ እ.ኤ.አ በ 2006 የውድድር ዓመት በኢማኑኤል አዲባየር ብቸኛ ግብ ነበር ።
1.5K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-01 12:11:04 ፕሪምየር ሊጉ ይቀጥላል

በሀገረ እንግሊዝ ለአራት ሳምንት ህዝቡ በቤቱ እንዲቆይ የታወጀ ቢሆንም ፕሪምየር ሊጉ እና ሌሎች ውድድሮች እንደሚቀጥሉ ለማረጋገጥ ተችሏል።

@mekele70enderta
1.5K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-01 12:09:56 የሊዮኔል ሜሲ የምሽቱ ጨዋታ ተግባር !

ሊዮኔል ሜሲ ትላንት ምሽት ከ አላቬስ ጋር አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ላይ የመሐል ዳኛውን አቤል ሀርናንዴዝ ሀርናንዴዝን በኳስ ለመማታት በማሳቡ የቢጫ ካርድ ለመመልከት ችሏል ።

የስፔን የመገናኛ ብዙሀን ከዓመታት በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ኤል ክላሲኮ ዳኛ የገፋበትን አጋጣሚ በማንሳት ሁነቱን እየዘገቡት ይገኛሉ ።

@mekele70enderta
1.4K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ