Get Mystery Box with random crypto!

ማን እንዳሚና ወርቅ ልጅ ወልዶ የፋርሱን እሳት ያጠፋው ማልዶ ታየ ተንዶ ወድቆ ጣዖቱም | MEHUBA TUBE


ማን እንዳሚና ወርቅ ልጅ ወልዶ
የፋርሱን እሳት ያጠፋው ማልዶ
ታየ ተንዶ ወድቆ ጣዖቱም

አለይከሰላት ወሰላም (ﷺ)

ቀስት አሶንጭፎ ወግቶኝ ትዝታ
ናፍቆት ነካክቶኝ ሄደ በማታ
የሱን ትዝታ ግድ ሆኗል ማለም

አለይከሰላት ወሰላም ( ﷺ)
@YeHadraw_mender

@YeHadraw_mender

@YeHadraw_mender