Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1443 ተኛው የሐጅ ጉዞ ዝግጅቱን አጠ | MEHUBA TUBE

ማሳሰቢያ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1443 ተኛው የሐጅ ጉዞ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል ።
በመሆኑም አንዳንድ ህገ ወጥ አካላት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሐጅ ዋጋ የሚቀንስና ሌላ አማራጭ እንዳለ በማስመሰል እየገለፁ መሆኑን ደርሰንበታል ። ይህም ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ብቻ ያለ በመሆኑ ፤ ሓጃጁን አዘናግቶ ለማስቀረት የተሸረበ ሴራ መሆኑን አውቃችሁ በኋላ ከሚፈጠረው መጉላላት እና መጨናነቅ እንድትድኑ በቶሎ መመዝገብ እንዳለባችሁ እናሳውቃለን።
የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ወይም አክቲቪስቶች ይህንን መረጃ ለህብረተሰቡ ሸር በማድረግ ሃላፊነታችሁን ተወጡ ?

MEDINA||TUBE
https://t.me/medina_tube