#አታንብቡ_ለማለት_ይከብዳል ! #አንዳንድ_ግዜ_ፈተና_ልትሸከመው_ከምትችለው_በላይ_የከበደ_መስሎ_ይሰማህ ይሆናል ።ይህ ከሰይጣን የሚመጣ ውሸት ነው። #እግዚአብሔር_ፈተናን_ትቋቋምበት_ዘንድ እውስጥህ ካኖረው የበለጠ ፈተና እንዲደርስብህ #እንደማይፈቅድ ቃል ገብቷል። የማታሸንፈው ማንኛውም ፈተና እንደርስብህ አይፈቅድም። #ከኃጢአት_ጋር_በምታደርገው_ጦርነት መሸነፍም ሆነ ማሸነፍ የሚመጣው #አእምሮ_ውስጥ_ነው_ትኩረትህን_የሳበው_ነገር_አንተን_ያሸንፋሃል attitude ይላል @mehaCarmy @mehaCarmy @mehaCarmy beki Pentecostal 36 viewsedited 13:09