Get Mystery Box with random crypto!

ይስማዕ ሰማይ ወትዜኑ ምድር ከመ ተረክበ ዮም #ዕፀ_መስቀሉ ለክርስቶስ ዕፅ ዘለከፎ ደሙ ክቡር ዝን | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

ይስማዕ ሰማይ ወትዜኑ ምድር ከመ ተረክበ ዮም #ዕፀ_መስቀሉ ለክርስቶስ ዕፅ ዘለከፎ ደሙ ክቡር ዝንቱ ውእቱ #መስቀል ዕፅ ዘኢያፀንኖ ኃይለ ነፋሳት ዘአዳም ቆሙ ወሠናይ ራዕዩ መካን ዘደፈኑ አይሁድ #መስቀል ቃል ቅዱስ ወተረክበ በሐሢሥ ዕፅ ዘቀደሶ ወባረኮ ክርስቶስ ፤

" የከበረ የክርስቶስ ደሙ የቀደሰው #ዕፀ_መስቀል እንደ ተገኘ ምድር ትናገር ሰማይም ታድምጥ፤ እርሱም የነፋሳትን ኃይል የማያጸነው መልኩ ያማረና ቁመቱ የተወደደ አይሁድ በመካነ ጎልጎታ የቀበሩት #ቅዱስ_መስቀል ክርስቶስ የቀደሰውና የባረከው ዕፅ በፍለጋ ተገኘ ።"

ቅዱስ ያሬድ ( ዝማሬ መዋስዕት ዘመስቀል)

መልካም የመስቀል በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ቤተሰቦች::

#ሻሎም