በጳጉሜን ወቅት የሚከወን ጥበብ::
#ደላሹት(ደመ መለኮት)
#ይቺ ዕፅ በአሁን በክረምት ወቅት በጣም በብዛት የምትገኝ ዕፅ ናት ከዚህ በፊት በደላሹት የሚከወን ወደ 10 ገደማ ገቢር እስከነ ማንገሻው ልኬላቹ ነበር::
#ደላሹትን በብዛት በንፅህና በማሰባሰብ ስሯን እና ቅጠሏን ጨቅጭቀው በአዲስ ቅል ዘፍዝፈው ቢችሉ ፍትሐት ዘወልድን ፯ ጊዜ በተዘፈዘፈው እየጸለዩ ለ 3 ቀን ጧት ጧት ቢጠመቁ!
ዓመቱን በሞላ የተሰራባችሁ ድግምት :የአጋንንት ተንኮል :ዕድላችሁ የታሰረባችሁ :ትዳር ለገረገረባችሁ በሙሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይፈታላችኃል::
በተጨማሪም ሶስት ዕፀ ደላሹት በንጽህና አጥበው በደንብ ጨቅጭቀው በንፁህ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰው ጧት በብዶ ሆድ የቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቢበሉ ዓመቱን በሞላ የተሳካ ዓመት ይሆንላችኃል::
እውነት ዘእንበለ ሐሰት!
በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!
በውስጥ መስመር መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
0911274140
0929922070