Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ሰዎች አለመቻልና መተው ይደበላለቅባቸዋል መተው አለመቻል አይደለም ሰው የቻለውን ሁሉ አ | 🇲 🇪ድያ Success



አንዳንድ ሰዎች አለመቻልና መተው ይደበላለቅባቸዋል መተው አለመቻል አይደለም ሰው የቻለውን ሁሉ አያደርግም

...ማድረግ ያለበትን ብቻ ነው ማድረግ ያለበት የሚችለው ነገር ቢሆን እንኳን ማድረግ ከሌለበት ይተወዋል ያቅተዋል ሳይሆን ይተወዋል

..ሰው መጮህ ስለቻለ ዝም ብሎ አይጮህም ....

..መሳቅ ስለቻለ ያለምክንያት አይስቅም

..መልበስ ስለቻለ ያገኘውን አይለብስም

... ለራሱ በተረዳውና ባመነበት መንገድ መስመር ያበጃል.....ካሰመረው መስመር ላለማለፍ የሚችለውንም ይተወዋል

ማድረግ ስላልቻለ አይደለም መስመር ማለፍ ስላልፈለገ ነው እንጂ


─━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─


Via ከ ስነ-ፅሁፍ አለም(Inspire Abyssinia

@media_success
@media_success