Get Mystery Box with random crypto!

ወንዶችዬ አረብ ሃገር ሂዳ ጥሩ ዲን እና ስነ_ ምግባር ያላትን አግባ ። እነሱ በችግር ላይ ሁ | ✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀

ወንዶችዬ አረብ ሃገር ሂዳ ጥሩ ዲን እና ስነ_ ምግባር ያላትን አግባ ። እነሱ በችግር ላይ ሁነው ራሳቸውን የቀየሩ ስለሆኑ ለትዳር ጥሩ ናቸው። ያወቀ ሰው ሲመክር እሺ ማለቱ ጥሩ ነው። ለጥሩነታቸው እኔን መጠየቅ ይችላል። በግምት ሳይሆን በማስረጃ አስረደዋለሁ። እኔ ለጥሩነታቸው እመሰክራለሁ። ደግሞ አንተ ለምን አታገባም እንዳትሉኝ። ነገሩ ብትሉኝም አወን አረብ ሃገር ደርሳ የመጣችን ነው…