Get Mystery Box with random crypto!

#ከሰዎች ተደብቆ ወደ ብዙ ኸባዒስ የሆኑ ነገሮች ላይ አይንንን፣ እጅን፣ ምላስን......በመሰንዘ | ✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀

#ከሰዎች ተደብቆ ወደ ብዙ ኸባዒስ የሆኑ ነገሮች ላይ አይንንን፣ እጅን፣ ምላስን......በመሰንዘር ጊዜያዊ የሆነ ደስታን ለማግኘት እጅግ በጣም ቀላል ሊሆን ይችላል! ነገር ግን ከአላህ ማምለጥ አይቻልም

أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ

አላህ የሚያይ መሆኑን አያውቅምን?

#በዱኒያውስ አሏህ በዕዝነቱ ይሸፍንልን ይሆናል! ነገ በፍርዱ ቀን ግን ያለአስተርጓሚ ከጌታችን ጋር እርቃን ተሆኖ በምንተሳሰብበት ጊዜ ምን ሊውጠን ነው!!
ምንስ መልስ ልንሰጥ አስበን ይሆን??!

#ለሁሉም እንቅስቃሴያችን ከወዲሁ እያስተዋልን ለማለት ነው

#ስህተቶቻችንን ለማረምም ሆነ ለመስተካከል አልፎም ራሳችንን ለመመርመር ዛሬ ጊዜው አለን እንጠቀምበት!

#የሸይጧንና የነፍስያ እስረኛ አንሁን!

@medi_bint_seid_umu_meryem