Get Mystery Box with random crypto!

☞እህቴ … ከዉሸት አፍቃሪዎች ተጠንቀቂ፡፡ መሰሪ በዝቷልና ንቁ እና ብቁ ሆነሽ ተገኚ፡፡ ዉሸታሞች | ✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀

☞እህቴ … ከዉሸት አፍቃሪዎች ተጠንቀቂ፡፡ መሰሪ በዝቷልና ንቁ እና ብቁ ሆነሽ ተገኚ፡፡ ዉሸታሞች ምላሣቸው ቅቤ ነው፡፡ ዉስጣቸው ግን ጩቤ ነው፡፡
⇛ስለ ስሜታቸው እንጂ ስላንች ግድ የላቸውም፡፡ እስኪያሳምኑሽና እስኪጥሉሽ እንቅልፍ የላቸዉም፡፡ ሰው ለሐራም እንዴት እንቅልፍ ያጣል በረቢ!?

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan