Get Mystery Box with random crypto!

#ልባም ሴት ውብ ናት #ልባም ሴት ዋጋዋን ጠንቅቃ ታውቃለች:: #እራሷን በቁስ አትተምንም በመሰና | ✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀

#ልባም ሴት ውብ ናት
#ልባም ሴት ዋጋዋን ጠንቅቃ ታውቃለች::

#እራሷን በቁስ አትተምንም በመሰናክል አትበገርም ፅኑ ናት።

#ከመንገዷ የሚገታት አንዳች ሀይል የለም።

#ክህደት፣ አሉባልታ፣ ትችት አያዝላትም።

#ህልመኛ ናትና ህልሟን ለመኖር ሰትል ትታገላለች!!

#ከእውነት ጋር ትጓዛለች በነፈሰበት አትነፍስም።

#ከብዙ ስህተቶቿ ብዙ የተማረች፣ በፈተና የተሞረደች ናት .....ልባም ሴት ብዙ ያነባች ብትሆንም....ፈገግታዋ ጌጧ ነው።

እርሷ ላመነችበት ቆራጥ፣ ለወዳጆቿ ሟች ነች።
https://t.me/medi_bint_seid_umu_meryem