ክብሯን ፣ ማንነቷን የጠበቀች እንስት ሁሌም ልክ እንደነኚህ አበባዎች ምትፈካ ውብና ድንቅ ነች ሁሉም ይመኟታል ሁሉም ያከብራታል ሁሉም ይቀኑባታል ሁሉም የኔ ብትሆን ብለው ያስቧታል #ከመሆኑም ጋር ግን ሚመኟት ሚያስቧት ሁሉ አያገኟትም እንደ እርሷው ክብሩን እና ማንነቱን የጠበቀው የእርሷ አምሳያ ጀግናው ወንድ ብቻ ነው! #ደዩስ ወንድ ከፈለግሽ ራስሽን በየሚዲያው ሁሉ አርክሽ44። https://t.me/medi_bint_seid_umu_hibetillah https://t.me/medi_bint_seid_umu_hibetillah 198 views أم مــريــم , 16:43