ማስታዎሻ ➻መልዕክተኛው(ﷺ)እንዲህ ይላሉ:-የአሹራን(የሙሐራምን 10ኛው ቀን) መፆም የለፈው ዓመት ወንጀል እንደሚያብስ ከአላህ ተስፋ አደርገለሁ።(¹) ➪ማሳሰቢያ:-ከፊቱ አንድ ቀን አስቀድሞ መፆም ይወደዳል።መልዕክተኛው(ﷺ) የሚቀጥለውን ዓመት አላህ ከደረሰኝ የሙሐራምን 9ለኛው ቀን አፆመለሁ ብለው ነበር።(²) (¹)ሙስሊም 1162 (²)ሙስሊም 1134 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ እንሁን በረካሏሁ ፊኩም። ➢ቴሌግራማችን ጆይን ለማለት :-https://t.me/+MpqL2-OqZZM4Y2M0 202 viewsእውነት ያኮራል! ውሸት ያሳፍራል።, 17:59