Get Mystery Box with random crypto!

በምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት የስልጠና መስኮች በተጨማሪ በመጀመሪያ ዲግሪ 1። Information Tec | Mekdela Amba University Registrar and Alumni Directorate Office

በምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት የስልጠና መስኮች በተጨማሪ
በመጀመሪያ ዲግሪ
1። Information Technology
2. Sport Science
3.Agri Business and Value Chain Management
በሁለተኛ ዲግሪ
1። Developmental Economics
2. Animal Production and
3. TEFL ስልጠና ሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን የምዝገባ ቀን የሚያበቃው ሰኔ 30/2014 .ም መሆኑም አ ውቃችሁ ከወዲሁ እነደትመዘገቡ ጥሪ ያችንን እናስተላለፋለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻ @Aben11REG ላይ እንዲሁም በስልክ ዘወትር በስራ ሰዓት 03324005726 ላይ ደዉላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ