Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳይያስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔ | MARSIL TV WORLD WIDE

ኢሳይያስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።
⁴ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፥ ቤቱንም ጢስ ሞላበት።

@marsilchannel